Tuesday, 23 December 2025

Equipping team with Skills

 nizenu

hashtagthesoftskillscenter hashtageducation hashtagtraining hashtaggetachewmelakuyitbarek hashtagethiopian_tik_tok hashtagstraetgicthinking hashtagproblemsolving hashtagteambuilding hashtagcommunicationskills

የዚህ ዘምን የስራ ሀይል ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ለፈታኝ ውድድር መዘጋጀት አለበት ይጠበቅበታል፡፡
ደንበኞች እና አጋሮች ምን ይፈልጋሉ
·      ፈጣን ውሳኔ
·      የተሟላ ሪፖርት
·      ስኬታማ የጊዜ አጠቃቀም ከሁሉም በላይ ደግም
·      ውጤት!!!
ለዚህም ባለሙያዎች ከሰለጠኑበት ትምህርት በተጨማሪ ሌሎች ወሳኝ ክህሎቶችን ማዳበር አለባቸው፡፡
የሶፍት ክህሎቶችን ማዳበር ለዚህ ዋነኛ መፍትሄ ነው




No comments:

Post a Comment