Thursday, 30 April 2026

ተመክሮ ቅመራ እና የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት

ተመክሮ ቅመራ እና የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት

ሁልጊዜ ለመማር እና ለመሻሻል የሚመርጡ ባለሙያዎች ከራሳቸው እና ከሌሎች የመማር እድል ያገኛሉ፡፡ በዚህም ዘላቂ ትጽዕኖ ፈጣሪ ይሆናሉ።

የስልጠናው ይዘት

·       በአንክሮ አሳቢነት እና የመማር ትጋት  ነገሮች በምን ሁኔታ መስተጋብር እንደሚፈጥሩ ለመማር ቀድሞ መትጋት

·       ለውጥን ለመቀበል መዘጋጀት የሚያዘወትሩትን በመረጃ ላይ በተመሰረት አመክዮ ለመለወጥ ፈቃደኛ መሆን

·       ጥልቅ አሰላሳይነት ተመክሮዎችን በአንክሮ በመመርመር የተሻለውን ተመክሮ የመለየት ብቃት

·       አደጋዎችን መቆጣጠር በውሳኔዎች ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ አድጋዎችን በመከታተል መፍትሄ አመንጪ መሆን

·       ወገንትኛ የሆነ እሳቤን ማስወገድ በምክንያታዊነት ላይ የተመሰረተ አስተሳሰብ በመገንባት ከቡድን እሳቤ ወይም ተራ ደጋፊነት መውጣት 

ሁልጊዜ ለመማር እና ለመሻሻል የሚመርጡ ባለሙያዎች ከራሳቸው እና ከሌሎች የመማር እድል ያገኛሉ፡፡ በዚህም ዘላቂ ትጽዕኖ ፈጣሪ ይሆናሉ።

የስልጠናው ይዘት

·       በአንክሮ አሳቢነት እና የመማር ትጋት  ነገሮች በምን ሁኔታ መስተጋብር እንደሚፈጥሩ ለመማር ቀድሞ መትጋት

·       ለውጥን ለመቀበል መዘጋጀት የሚያዘወትሩትን በመረጃ ላይ በተመሰረት አመክዮ ለመለወጥ ፈቃደኛ መሆን

·       ጥልቅ አሰላሳይነት ተመክሮዎችን በአንክሮ በመመርመር የተሻለውን ተመክሮ የመለየት ብቃት

·       አደጋዎችን መቆጣጠር በውሳኔዎች ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ አድጋዎችን በመከታተል መፍትሄ አመንጪ መሆን

·       ወገንትኛ የሆነ እሳቤን ማስወገድ በምክንያታዊነት ላይ የተመሰረተ አስተሳሰብ በመገንባት ከቡድን እሳቤ 

Getachew Melaku Yitbarek 

THE SOFT SKILLS CENTER 




G


Tuesday, 28 April 2026

Benchmarking and Decision making Skills

 Getachew Melaku Yitbarek

THE SOFT SKILLS CENTER

Benchmarking and Decision making Skills
Professionals who are ready to learn change get the lessons from themselves and others and become sustainably influential
Training contents
Curiosity and Learning Agility: A proactive desire to learn how others do things better.
Adaptability: Openness to changing existing processes based on data.
Critical Thinking: Evaluating if a "best practice" fits your specific context.
Risk Management: Assessing potential consequences (one-way vs. two-way door decisions).
Overcoming Biases: Avoiding cognitive traps like confirmation bias or groupthink.



Monday, 27 April 2026

እድገት ተኮር እሳቤ እና የለውጥ አመራር/Growth Mindset and Change Management

 Getachew Melaku Yitbarek

THE SOFT SKILLS CENTER


እድገት ተኮር እሳቤ እና የለውጥ አመራር/Growth Mindset and Change Management


ይህ በስትራቴጂያዊ እሳቤ ክህሎት ስልጠና መርሃግብር ውስጥ ከሚገኙት የስልጠና ርዕሶች አንዱ ነው

ይህ ስልጠና በዋናነት ትኩረት የሚያደርገው ከምሉዕነት ትኮር እሳቤ ወደ እድገት ተኮር እሳቤ ለማደግ የሚርዱ ክህሎቶችን የምናዳብርብት ነው፡፡

ከይዘቶቹም መካከል

·      መውደቅን እንደ መማሪያ እና የእድገት እድል

·      አጥብቆ መርማሪነትን ማዳበር

·      በስሜት ላይ ማየል እና መሰልጠን

·      ብዙ ከፈጸም አዕምሮ እሳቤ ወደ ብዙ የሚሰራ አዕምሮ እሳቤ  




Thursday, 23 April 2026

እድገት ተኮር እሳቤ እና የለውጥ አመራር/Growth Mindset and Change Management

 GETACHEW MELAKU YITBAREK 

THE SOFT SKILLS CENTER 

እድገት ተኮር እሳቤ እና የለውጥ አመራር/Growth Mindset and Change Management

ይህ በስትራቴጂያዊ እሳቤ ክህሎት ስልጠና መርሃግብር ውስጥ ከሚገኙት የስልጠና ርዕሶች አንዱ ነው

ይህ ስልጠና በዋናነት ትኩረት የሚያደርገው ከምቾት ትኮር እሳቤ ወደ እድገት ተኮር እሳቤ ለማደግ የሚርዱ ክህሎቶችን የምናዳብርብት ነው፡፡

ከይዘቶቹም መካከል

·       መውደቅን እንደ መማሪያ እና የእድገት እድል የማምላከቻ አቅም ማዳበሪያ ከህሎት

·       አጥብቆ መርማሪነትን በማዳበር የዕድገት ዝግጅትን የማስፋት ክህሎት

·       በስሜት ላይ ማየል እና መሰልጠን የዕድገት ተግዳሮቶችን ለመረዳት እና በብልሃት ለማስወገድ

·       ብዙ ከስራ አዕምሮ እሳቤ ወደ ብዙ የሚሰራ አዕምሮ እሳቤ ማሻግር ለዳር አልቦ እድገት




Growth Mindset and Change Management

GETACHEW MELAKU YITBAREK 

THE SOFT SKILLS CENTER

  

Growth Mindset and Change Management

It is one of the training topics under Strategic Thinking Skills Training category 

The training mainly focuses on building the skills that enable one to more from Comfort Zones to Growth Zones.

Key topics include 

·       Reframing failure as learning and testing the growth limit we have in our life,

·       Cultivating curiosity is about nurturing the enthusiastic quality we have to look for opportunities for growth

·       Building emotional intelligence focuses on addressing challenges professionally

·       Adopting a transformation mindset over a legacy mindset questions our readiness for the ever higher bar in our performance



Tuesday, 21 April 2026

ግብን መንደፍ እና ስትራቴጂያዊ መስተጻምር

 

ግብን መንደፍ እና ስትራቴጂያዊ መስተጻምር 

የስራ መሪዎች ሊያዳብሯቸው የሚገቡት ክህሎቶችስ የትኞቹ ናቸው?

በማዕከላችን ከሚሰጡ ስልጠናዎች በአንዱ ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ያገኛሉ፡፡

በዚህ የስልጠና ርዕስ ከተካተቱ ይዘቶች መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል

·       የስትራቴጂያዊ ትንተና ስነ-ተጠየቅ - አሁን የት ነው ያለነው ወደ የት መሄድ እንፈልጋለን

·       ግልጽና ተደራሽ ግቦችን ማስቀመጥ - ማሳካት ስለምንፈልገው አላማ ምን ያህል ግልጽ እና ዝግጁ ነን?

·       ግቦችን በየደረጃው የሁሉም ማውረድ - ማስቀመጥ የእያንዳንዱን አበርክቶ ፋይዳ ይኖረዋል

·       ቁልፍ የአፈጻጸም ማሳያዎችን ማስቀምጥ - የምንፈልገውን ውጤት ማግኘታችንን ማረጋገጫው መለኪያው ነው

·       የስትራቴጂ የህይውት ዑድት እና አንድምታው - እድገት፣ ስኬት እና ሌላ ምዕራፍን መለያት እና መዘጋጀት

GETACHEW MELAKU YITBAREK 

THE SOFT SKILLS CENTER 




g

Monday, 20 April 2026

GOAL SETTING AND STRATEGIC ALIGNMENT

 

Goal Setting and Strategic Alignment is among the training Topics under the Strategic Thinking Skills Training Category in our center

The contents of the training includes 

·       Strategic Analysis logic: where we are and where do we want to go?

·       Creation of SMART goals: Are we clear about what we want to achieve?

·       Cascading objectives: How objectives are translated and understood at all levels

·       Key Performance Indicators (KPIs) – How do we make sure if we are in the right direction?

·       The Strategic Life Cycle: Ho to identify the growth, maturity, decline stages?



Friday, 17 April 2026

የኮርፖሬት አመራር ክህሎት

 የኮርፖሬት አመራር ክህሎት

ወጤታማ የኮርፖሬት አምራሮች ድርጀቶቸን በዘላቂንት ከማሳደጋችው ባሻገር ዘመን ተሻጋሪ ስም ይገነባሉ

ሙያዊ በቃታቸውን ለማሳደግ የሚጥሩ ስራ አስኪያጆች እና መሪዎች ወሳኝ የሆኑ ክህሎቶችን ማዳበር ይገባቸዋል

በዚህ ቪዲዮ እነዚህን ክህሎቶች በአጭሩ አቀርብላችኋለው

·     High level Analytical Skills/ ከፍተኛ የመተንተን ብቃት –መረጃዎችን ወደ ተግባር የሚቀየሩ ሀሳቦች ማመንጨት

·     Corporate Communication Skills/የኮርፖሬት ተግባቦት ክህሎት - ግልጽ ሙያዊ ጽሁፍ፣ ንቁ የማዳመጥ ክህሎት እንዲሁም ብቁ የንግግር ችሎታ

·     Team Mentoring Skills/ቡድንን የማብቃት ክህሎት –በሰዋዊ መስተጋብር፣ በአመራር እንዲሁም ሙያዊ በቃቶች ሌሎችን ማብቃት

·     Adaptability Skills/ተላማጅ/ከለውጥ ጋር የመግባባት ክህሎት  - በፍጥነት መልስ የመስጠት፣ በሂድት የመማር፣ ጭንቀትን የመቋቋም፣ አዎንታዊ አመለካከትን ማዳበር

·     Building unwavering integrity/የማይናወጥ ስነምግባር መገንባት –ተጠያቂነት፣ ግልጽነት፣ አስተማማኝ እንዲሁም ስነምግባራዊ ውሳኔ መስጠት


THE SOFT SKILLS CENTER

GETACHEW MELAKU YITBAREK



Thursday, 16 April 2026

CORPORATE LEADERSHIP SKILLS

 

Corporate Leadership Skills

Successful Corporate leadership brings companies to suitability and builds their lasting Brand

Aspiring managers and leaders need to develop essential skills to become corporate leader. These include:

·      High level Analytical Skills – ability to turn data to actionable insights

·      Corporate Communication Skills - clear professional writing, active listening, confident public speaking

·      Team Mentoring Skills – developing interpersonal, leadership and technical capabilities  

·      Adaptability Skills -  respond quickly, learn as you go, manage stress, building positive attitude

·      Building unwavering integrity – accountable, transparent, reliable, ethical decision 

THE SOFT SKILLS CENTER 

GETACHEW MELAKU YITBAREK 


 

Wednesday, 15 April 2026

Corporate Leadership Skills

 Corporate Leadership Skills

Successful Corporate leadership brings companies to suitability and builds their lasting Brand

Aspiring managers and leaders need to develop essential skills to become corporate leader. These include:

·      High level Analytical Skills – ability to turn data to actionable insights

·      Corporate Communication Skills - clear professional writing, active listening, confident public speaking

·      Team Mentoring Skills – developing interpersonal, leadership and technical capabilities  

·      Adaptability Skills -  respond quickly, learn as you go, manage stress, building positive attitude

·      Building unwavering integrity – accountable, transparent, reliable, ethical decisions


THE SOFT SKILLS CENTER 

GETACHEW MELAKU YITBAREK 



Tuesday, 14 April 2026

እስትራቴጂያዊ አመራር/STRATEGIC LEADERSHIP

 እስትራቴጂያዊ አመራር፡ ተሻጋሪ ተቋማዊ እድገት እና ዘላቂ ውጤታማነት

ስልጠናው አላማዎች

·       እስትራቴጂያዊ ግቦችን እና አላማዎችን መለየት

·       እስትራቴጂያዊ ውጤቶችን ማረጋገጥ

·       እስትራቴጂያዊ ውሳኔዎችን መለየት

·       ተቋማዊ መማርን ማረጋገጥ

የስልጠናው ይዘቶች

·       እስትራቴጂያዊ አስተሳሰብ

·       እስትራርይጂያዊ አላማዎችን ማስቀመጥ

·       የውሳኔ አሰጣጥ እስትራቴጂ

·       ፈጠራን ማጎልብት፣ ተቋማዊ እድገትን ማፋጠን

·       ስሜታዊ ለውጦችን መለይት መግራት

TTHE SOFT SKILLS CENTER 

GETACHEW MELAKU YITBAREK 




Monday, 13 April 2026

የቡድን አመራር ክህሎት

 የቡድን አመራር ክህሎት ስልጠና

አላማዎች

·       መተማንን መገንባት

·       ግልጽ ግቦችን ለማስቀምጥ

·       አፈጻጸምን ለመምራት

·       አዎንታዊ፣ አካታች እና ተጠያቂንት ያለበት ቡድን ስራን መገንባት

ይዘቶች

·       የቡድን ተግባቦት ክህሎት

·       ስሜታዊ ሁኔታዎች ማጤን ክህሎት

·       ግጭትን ወደ እድል የመቀየር እሳቤ ክህሎት

·       የቡድን ብቃት ግንባታ ክህሎት

·       ሀላፊነትን የማለማመድ ክህሎት