Friday, 19 December 2025

የውሳኔ መነሻ ማደራጀት እና አሰጣጥ ክህሎት ማሳደጊያ ስልጠና

 የውሳኔ መነሻ ማደራጀት እና አሰጣጥ ክህሎት ማሳደጊያ ስልጠና

hashtagnizenu hashtaggetachewmelakuyitbarek hashtagsoftskills hashtagthesoftskillscenter hashtagstrategicthinking hashtagbechmarking hashtagdecisionmaking hashtagethiopian_tik_tok

ውሳኔ የሚያስተላለፉት በከፍተኛ ብቃት እንደሆነ ሊያስቡ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን ውጤቱ እርስዎ እንዳሰቡት ባይሆንስ?

የውሳኔ መነሻ ማደራጀት እና የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት ከፍተኛ ቦታ የሚሰጣቸው ሙያዊ ብቃቶች ቢሆኑም የውሳኔ አሰጣጥ ከህሎት ደግሞ ወሳኝ ክህሎት እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ::

ከአቻ ተቋማት፣ ከተወዳዳሪዎች፣ እንዲሁም ከነባር ብቃት እና ውጤታማነት አንፃር ራስን መገምገም ወሳኝ ክህሎት ሲሆን፤ ሳይንሳዊ መንገድ መወቅ እና መተግባር ይፈልጋል፡፡ ውሳኔ አሰጣጡ ደግሞ ትልቅ ብልሃት እና አስተዋይነት ይጠይቃል፡፡

መረጃዎችን እንዳሉ መመልከት እና በጥልቀት አንድምታቸውን መመልከት የሚለያዩ ጉዳዮች ናቸው፡፡ በመሆኑን በዚህ ስልጠና በመሳተፍ ራስዎን ያብቁ የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎትዎን ያዳብሩ፡፡





No comments:

Post a Comment