እስትራቴጂያዊ አመራር፡ ተሻጋሪ ተቋማዊ እድገት እና ዘላቂ ውጤታማነት
ስልጠናው አላማዎች
· እስትራቴጂያዊ ግቦችን እና አላማዎችን መለየት
· እስትራቴጂያዊ ውጤቶችን ማረጋገጥ
· እስትራቴጂያዊ ውሳኔዎችን መለየት
· ተቋማዊ መማርን ማረጋገጥ
የስልጠናው ይዘቶች
· እስትራቴጂያዊ አስተሳሰብ
· እስትራርይጂያዊ አላማዎችን ማስቀመጥ
· የውሳኔ አሰጣጥ እስትራቴጂ
· ፈጠራን ማጎልብት፣ ተቋማዊ እድገትን ማፋጠን
· ስሜታዊ ለውጦችን መለይት መግራት
TTHE SOFT SKILLS CENTER
GETACHEW MELAKU YITBAREK

No comments:
Post a Comment