Getachew Melaku Yitbarek
THE SOFT SKILLS CENTER
እድገት ተኮር እሳቤ እና የለውጥ አመራር/Growth Mindset and Change Management
ይህ በስትራቴጂያዊ እሳቤ ክህሎት ስልጠና መርሃግብር ውስጥ ከሚገኙት የስልጠና ርዕሶች አንዱ ነው
ይህ ስልጠና በዋናነት ትኩረት የሚያደርገው ከምሉዕነት ትኮር እሳቤ ወደ እድገት ተኮር እሳቤ ለማደግ የሚርዱ ክህሎቶችን የምናዳብርብት ነው፡፡
ከይዘቶቹም መካከል
· መውደቅን እንደ መማሪያ እና የእድገት እድል
· አጥብቆ መርማሪነትን ማዳበር
· በስሜት ላይ ማየል እና መሰልጠን
· ብዙ ከፈጸም አዕምሮ እሳቤ ወደ ብዙ የሚሰራ አዕምሮ እሳቤ

No comments:
Post a Comment