የኮርፖሬት አመራር ክህሎት
ወጤታማ የኮርፖሬት አምራሮች ድርጀቶቸን በዘላቂንት ከማሳደጋችው ባሻገር ዘመን ተሻጋሪ ስም ይገነባሉ
ሙያዊ በቃታቸውን ለማሳደግ የሚጥሩ ስራ አስኪያጆች እና መሪዎች ወሳኝ የሆኑ ክህሎቶችን ማዳበር ይገባቸዋል
በዚህ ቪዲዮ እነዚህን ክህሎቶች በአጭሩ አቀርብላችኋለው
· High level Analytical Skills/ ከፍተኛ የመተንተን ብቃት –መረጃዎችን ወደ ተግባር የሚቀየሩ ሀሳቦች ማመንጨት
· Corporate Communication Skills/የኮርፖሬት ተግባቦት ክህሎት - ግልጽ ሙያዊ ጽሁፍ፣ ንቁ የማዳመጥ ክህሎት እንዲሁም ብቁ የንግግር ችሎታ
· Team Mentoring Skills/ቡድንን የማብቃት ክህሎት –በሰዋዊ መስተጋብር፣ በአመራር እንዲሁም ሙያዊ በቃቶች ሌሎችን ማብቃት
· Adaptability Skills/ተላማጅ/ከለውጥ ጋር የመግባባት ክህሎት - በፍጥነት መልስ የመስጠት፣ በሂድት የመማር፣ ጭንቀትን የመቋቋም፣ አዎንታዊ አመለካከትን ማዳበር
· Building unwavering integrity/የማይናወጥ ስነምግባር መገንባት –ተጠያቂነት፣ ግልጽነት፣ አስተማማኝ እንዲሁም ስነምግባራዊ ውሳኔ መስጠት
THE SOFT SKILLS CENTER
GETACHEW MELAKU YITBAREK

No comments:
Post a Comment