Thursday, 30 April 2026

ተመክሮ ቅመራ እና የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት

ተመክሮ ቅመራ እና የውሳኔ አሰጣጥ ክህሎት

ሁልጊዜ ለመማር እና ለመሻሻል የሚመርጡ ባለሙያዎች ከራሳቸው እና ከሌሎች የመማር እድል ያገኛሉ፡፡ በዚህም ዘላቂ ትጽዕኖ ፈጣሪ ይሆናሉ።

የስልጠናው ይዘት

·       በአንክሮ አሳቢነት እና የመማር ትጋት  ነገሮች በምን ሁኔታ መስተጋብር እንደሚፈጥሩ ለመማር ቀድሞ መትጋት

·       ለውጥን ለመቀበል መዘጋጀት የሚያዘወትሩትን በመረጃ ላይ በተመሰረት አመክዮ ለመለወጥ ፈቃደኛ መሆን

·       ጥልቅ አሰላሳይነት ተመክሮዎችን በአንክሮ በመመርመር የተሻለውን ተመክሮ የመለየት ብቃት

·       አደጋዎችን መቆጣጠር በውሳኔዎች ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ አድጋዎችን በመከታተል መፍትሄ አመንጪ መሆን

·       ወገንትኛ የሆነ እሳቤን ማስወገድ በምክንያታዊነት ላይ የተመሰረተ አስተሳሰብ በመገንባት ከቡድን እሳቤ ወይም ተራ ደጋፊነት መውጣት 

ሁልጊዜ ለመማር እና ለመሻሻል የሚመርጡ ባለሙያዎች ከራሳቸው እና ከሌሎች የመማር እድል ያገኛሉ፡፡ በዚህም ዘላቂ ትጽዕኖ ፈጣሪ ይሆናሉ።

የስልጠናው ይዘት

·       በአንክሮ አሳቢነት እና የመማር ትጋት  ነገሮች በምን ሁኔታ መስተጋብር እንደሚፈጥሩ ለመማር ቀድሞ መትጋት

·       ለውጥን ለመቀበል መዘጋጀት የሚያዘወትሩትን በመረጃ ላይ በተመሰረት አመክዮ ለመለወጥ ፈቃደኛ መሆን

·       ጥልቅ አሰላሳይነት ተመክሮዎችን በአንክሮ በመመርመር የተሻለውን ተመክሮ የመለየት ብቃት

·       አደጋዎችን መቆጣጠር በውሳኔዎች ምክንያት ሊከሰቱ የሚችሉ አድጋዎችን በመከታተል መፍትሄ አመንጪ መሆን

·       ወገንትኛ የሆነ እሳቤን ማስወገድ በምክንያታዊነት ላይ የተመሰረተ አስተሳሰብ በመገንባት ከቡድን እሳቤ 

Getachew Melaku Yitbarek 

THE SOFT SKILLS CENTER 

G

No comments:

Post a Comment