Wednesday, 15 July 2026

 ችግር የመፍታት እና ወሳኔ የመስጠት ክህሎት

አንድ ብቁ መሪ ችግር የመፍታት እና ወሳኔ የመስጠት ሰራውን በብቃት ለመወጣት ምን ይጠበቅበታል?

 

ስሜታዊ ብልህነት? የድርድር ክህሎት? ችግሮችን በውል በውሉ የመተንተን ችሎታ?


ከነዚህ ክህሎቶች መካከል ፡

·     የግጭትን ባህርይ መረዳት፡ 

·     የተግባቦት ክህሎት፡

 ·     የድርድር ማእቀፍን መረዳት፡  

·     የአሸማጋይነት ብልሃት፡

·     የውሳኔ አሰጣት ስልታችንን ማዳበር፡



No comments:

Post a Comment