Getachew Melaku Yitbarek
THE SOFT SKILLS CENTER
የጭንቀት እና የመቋቋሚያ ስልቶች
የሰዋዊ ክህሎት ማዕከል በሥራ ቦታ ላሉ መሪዎችና ቡድኖች፤ ውጥረትን ስለማስተዳደር እና ውጥረትን ለመቋቋም ስለሚያስችሉ ስልቶች ሥልጠናዎችን ያዘጋጃል።
ከሥልጠናው ይዘቶች:
· ጭንቀትን እና የሰውነትን ምላሽ መረዳት
· ግለሰባዊ የጭንቀት መንስኤዎችን እና ቀስቃሽ ሁኔታዎችን መለየት
· ጭንቀትን የመቋቋም ስልቶች እና ጣልቃ-ገብ እርምጃዎች
· የመዝናናት እና የንቃት ግንዛቤ (Mindfulness) ዘዴዎች
· አቅምን መገንባት (Resilience) እና የአኗኗር ዘይቤ ልማዶች


interesting
ReplyDelete