Wednesday, 29 July 2026

የጭንቀት እና የመቋቋሚያ ስልቶች

 Getachew Melaku Yitbarek 

THE SOFT SKILLS CENTER







የጭንቀት እና የመቋቋሚያ ስልቶች

የሰዋዊ ክህሎት ማዕከል በሥራ ቦታ ላሉ መሪዎችና ቡድኖች፤ ውጥረትን ስለማስተዳደር እና ውጥረትን ለመቋቋም ስለሚያስችሉ ስልቶች ሥልጠናዎችን ያዘጋጃል።

ከሥልጠናው ይዘቶች:

·     ጭንቀትን እና የሰውነትን ምላሽ መረዳት

·     ግለሰባዊ የጭንቀት መንስኤዎችን እና ቀስቃሽ ሁኔታዎችን መለየት

·     ጭንቀትን የመቋቋም ስልቶች እና ጣልቃ-ገብ እርምጃዎች

·     የመዝናናት እና የንቃት ግንዛቤ (Mindfulness) ዘዴዎች

·     አቅምን መገንባት (Resilience) እና የአኗኗር ዘይቤ ልማዶች



1 comment: